እዚህ ሴላ ላይ ስለ ጸሎት ብዙ እናወራለን። ይህ የሆነበት ምክንያት ለአንድ ክርስቲያን ወጥ እና ፅኑ የሆነ የጸሎት ሕይወት በጣም ስለሚያስፈልግ ነው፣ እናም ደግሞ ብዙ ክርስቲያኖች ከሚያጋጥሟቸው በጣም የተለመዱ ችግሮች በዋናነት አንዱ ጸሎት አልባነት ስለሆነ ነው። ዛሬ ዳያና እና ሐና ጸሎት ለእነሱ ምን ማለት እንደሆነ፣ እና በዕለት ተዕለት ህይወታቸው ውስጥ የጸሎትን ልምምድ እንዴት እንደሚያሳድጉ ይነጋገራሉ። በጸሎት አልባ ወቅቶች ውስጥ ስለሚያደርጉት ትግል እርስ በርስ ይካፈላሉ እና ከጸሎት አልባነት አዙሪት ለማምለጥ የሚረዱ መንገዶችን ይመረምራሉ። አብራችሁን ቆዩ።
Here on Selah, we talk a lot about prayer. This is because of the exceeding need for a consistent prayer life for a Christian, and because of the very common issue many Christians face that is prayerlessness. Here, Diana and Hanna talk about what prayer means to them and how they cultivate a practice of prayer in their daily. They share in on each other's struggle of prayerless seasons and explore ways to escape the cycle of prayerlessness.