እንደ ክርስቲያኖች ብዙውን ጊዜ የእግዚአብሔርን ፈቃድ ለሕይወታችን ምን እንደ ለማወቅ በውስጣችን እውነተኛ ፍላጎት አለ፡፡ ሆኖም፣ ብዙዎቻችን የእግዚአብሔርን ፈቃድ ለይቶ ለማወቅ (ወይም ከፈቃዱ ጋር ለመስማማት) እንቸገራለን፡፡ ከጽዮን ጋር ስለ እግዚአብሔር ፈቃድ ያደረግነውን ጨዋታ እነሆ፡፡ አብራችሁን ቆዩ።
As Christians, we often wonder what God's will is for our lives; there is a genuine desire in us to know. However, many of us have a difficult time determining (or agreeing with) what we think is the will of God. Catch this casual conversation with Tsion as we explore topics on the will of God.