ሁላችንም በተለያየ ደረጃዎች ፍርሃት እና ጭንቀት ሊሰማን ይችላል፤ ግን እነዚያ ፍራቻዎች እና ጭንቀቶች ህይወታችንን፣ ድርጊቶቻችንን እና ግንኙነቶቻችንን መቆጣጠር ሲጀምሩ ምን ማድረግ እንችላለን? መጽሐፍ ቅዱስ በጭንቀት ለተከበበች ልብ ምን ምክር፣ ተግሳፅ እና መፅናናት ይሰጣል? ስለነዚህ እና ተያያዥ ሐሳቦች ከስነ-ልቦና ባለሙያ ናርዶስ ማሞ ጋር ዛሬ በሴላ ፎከስ እንወያያለን። አብረውን ይቆዩ።
We all may feel fear and anxiety in varying degrees; but what do we do when those fears and anxieties start to control our lives, our actions, and our relationships? What advice and conviction does the Bible offer for the heart that is heavy with anxiety? We discuss these and more on today's Selah Focus with Nardos Mamo. Stay tuned.