የእግዚአብሔር ቃል ሁሉንም ነገር ለጌታ ክብር እንድናደርግ ይነግረናል። ታዲያ ይህ ለፍቅር ህይወታችን እና ለግንኙነታችን ምን ማለት ነው? አምላክን ለማክበር እና ለማስከበር ለጋብቻና ለተቃራኒ ጾታ ያለንን አመለካከት መቅረጽ የሚኖርብን እንዴት ነው? ዛሬ ከጽዮን ጋር
The Word of God tells us to do everything to the glory of the Lord. So what does that mean for our dating life and our relationships? How should we shape our view of marriage and the opposite sex to glorify God?