በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ንግግሮች እና አስተያየቶች እንደ ክርስቲያን ምላሽ ስለመስጠት ከዚህ በፊት ከሳራ ጋር አይተናል። ዛሬ ደግሞ ምላሻችን ምን መምሰል አለበት የሚለውን እናያለን።
Previously we spent time with Sara on whether Christians should respond to current national affairs. Today, the second and final part will be Sara discussing how Christians should form their response.