በኃጢአተኛ እና በተሰበረ ዓለም ውስጥ የተቀመጠችው አገራችን በዚህ ወቅት በውስጧ የራሷ ነውጦች አሏት። በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ንግግሮች እና አስተያየቶች በዙሪያችን ይሽከረከራሉ እና እንደ ክርስቲያኖች ምላሽ የመስጠት ፍላጎት ብሎም ጫና ሊሰማን ይችላል። ዛሬ በዚህ ርዕስ ላይ ባለ ሁለት ክፍል ፕሮግራም እንጀምራለን፤ ክርስቲያኖች ስለ አገራዊ ጉዳዮች እንዴት ማሰብ፣ መናገር እና ምላሽ መስጠት አለባቸው?
Our country, placed in a sinful and broken world, has in it its own pain points and conflicts. Talks and opinions on current national affairs swirl around us and, as Christians, we may feel the urge or even the pressure to respond. Today, we start a two-part episode on exactly this topic: how should Christians think, speak, and respond to national affairs.