መጽሐፍ ቅዱስ ሁል ጊዜ በጌታ እንድንደሰት ያዝዛል። ግን ይህ በእርግጥ ይቻላል? የምንኖረው ስሜታችንን ከፍ እና ዝቅ በሚያደርግ ዓለም ውስጥ ነው። ታዲያ በክርስቶስ ያለማቋረጥ ደስተኛ ለመሆን እንዴት እንችል ይሆን?
The Bible commands us to rejoice always in the Lord. But is this really possible? We live in a world that takes our emotions both high and low. Then how can we manage to consistently be happy in Christ?