የሰውነታችን ገጽታ ትርጉሙ እና መለኪያው ተለዋዋጭ በሆነበት አለም ውስጥ ወደ ጤናማ ምስል እንዴት መቅረብ እንደሚቻል፣ ጤናማ ግንዛቤ እና አቀራረብ እንዴት መፍጠር እንደሚቻል አስበሽ ታውቂያለሽ? የሰውነት ምስል ለመሆኑ ምንድነው? መጽሐፍ ቅዱስ ስለዚህ ጉዳይ ምን ይላል? ከስነ ልቦና አማካሪ ናርዶስ ማሞ ጋር እነዚህን ጥያቄዎች ስንመረምር ያካሄድነውን ሐቀኛ ውይይት ይጋበዙ።
ሴላ ፎከስ ትኩረትን የሚሹ፣ አነጋጋሪ ወይም በአሁኑ ጊዜ ለማህበረሰባችን ጠቃሚ የሆኑ ጉዳዮች ላይ በጥልቀት የሚሄድ ተከታታይ ዝግጅታችን ነው። እነዚህ ውይይቶች እንዲያንጿቹ እና አምላካችንን የበለጠ እንድታውቁ እንዲያነሳሷቹ ጸሎታችን ነው። ሴላ ኢትዮጵያውያን ሴቶችን ለውስብስብ እና ወንጌልን መሰረት ያደረጉ ውይይቶችን ለማድረግ እንዲችሉ የማብቃት ስራ ላይ የተሰማራ ሚኒስትሪ ነው። የዚህ ሚኒስትሪ አላማ እግዚአብሄር በሴቶች ላይ ያለውን አላማ እንዲሁም ለሴቶች ያለውን የማይተናነስ ፍቅር ለማንጸባረቅ ነው።
Have you ever wondered how you can form a healthy understanding and approach to body image in a world where the very meaning and measure of body image is continually changing? What is body image? What does the Bible have to say about it? Catch this honest conversation with Nardos Mamo, a therapist and counsellor, as we explore these questions.
Selah Focus is a series that goes deeper on issues that are sensitive, real, and relevant to our community today. We pray these conversations edify, inform, and inspire you to know Him more. Selah is a ministry dedicated to equipping Ethiopian women for thought-provoking, vulnerable conversations on the Gospel, the mission of the Church, and the life of a Christian.